+251 911 02 84 09
Staff Login
Logo

Gedeo Zone Finance & Plan Department

የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ

Official Government Portal

የመንግሥት መረጃ ፖርታል

economy

‎የጌዴኦ ዞን አስተዳደር የካብኔ አባላት በ2019 ዓ.ም በጀት ዙሪያ ውይይት አደረገ

August 03, 2026 15 Views
‎የጌዴኦ ዞን አስተዳደር የካብኔ አባላት በ2019 ዓ.ም በጀት ዙሪያ ውይይት አደረገ
‎የጌዴኦ ዞን አስተዳደር የካብኔ አባላት በ2019 ዓ.ም በጀት ዙሪያ ውይይት አደረገ
‎
‎(ዲላ ሐምሌ 26/2018 ዓ.ም) የጌዴኦ ዞን አስተዳደር ካቢኔ አባላት የ2019 ዓ.ም ለተለያዩ ለልማት ስራዎች የሚውል በጀት ዙሪያ ውይይት አድርጓል።
‎
‎የበጀቱን ዝርዝር መግለጫ የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ልማት መምሪያ ኃላፊ አቶ ግርማ ጤካሞ ለዞኑ ካብኔ አባላት አቅርበዋል ።
‎
‎የጌዴኦ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ዝናቡ ወልዴን(ዶ/ር) ጨምሮ የካብኔ አባላት በቀረበው የበጀት ዝርዝር መግለጫ ላይ ውይይት በማድረግ በጀቱን ለዞኑ ምክርቤት ቋሚ ኮሚቴ መርቷል ።
‎
‎በጀቱን በመርመርና የተለያዩ ጉዳዮች ሚዛናዊ በማድረግ ለዞኑ ምክር ቤት አባላት ቀርቦ ይጸድቃልም ተብሏል ።
‎
‎በጀቱ በዞኑ ለሚገኙ ለሁሉም ከተማና ወረዳ አስተዳደሮች ፍታሃዊ በሆነ መንገድ ሽንሸና ይደረጋል ነው የተባለው ።
‎
‎@የጌዴኦ ዞን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
Share this article: