+251 911 02 84 09
Staff Login
Logo

Gedeo Zone Finance & Plan Department

የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ

Official Government Portal

የመንግሥት መረጃ ፖርታል

economy

በ2018 የመኸር አዝመራ 26 ሺህ 158 ሄክታር መሬት በዓመታዊ ሰብሎች ይሸፈናል:- የጌዴኦ ዞን ግብርና መምሪያ

July 20, 2026 4 Views
በ2018 የመኸር አዝመራ 26 ሺህ 158 ሄክታር መሬት በዓመታዊ ሰብሎች ይሸፈናል:- የጌዴኦ ዞን ግብርና መምሪያ
በ2018 የመኸር አዝመራ 26 ሺህ 158 ሄክታር መሬት በዓመታዊ ሰብሎች ይሸፈናል:- የጌዴኦ ዞን ግብርና መምሪያ

‎(#ዲላ ሐምሌ 13-2018 ዓ/ም) በተያዘው መኸር አዝመራ 2 ነጥብ 2 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ለመሠብሰብ እንደሚጠበቅ መምሪያው አስታውቋል።

‎መምሪያው "ለኢልኒኖ ክስተት የማይበገር ግብርናን በመኸር አዝመራ እውን እናደርጋለን" በሚል መሪ ቃል ዞናል የ2018/19 የመኸር አዝመራ ንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው።

‎በመድረኩም የጌዴኦ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ዝናቡ ወልዴ(ዶ/ር)፣ የዞኑ ምክትል አስተዳዳሪና ግብርና መምሪያ ኃላፊ አቶ ተገኝ ታደሰ ጨምሮ የዞንና የሁሉም መዋቅሮች አስተባባሪና የዘርፉ አካላት ተሳትፈዋል።
Share this article: