+251 911 02 84 09
Staff Login
Logo

Gedeo Zone Finance & Plan Department

የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ

Official Government Portal

የመንግሥት መረጃ ፖርታል

politics

የጌዴኦ ዞን አመራሮች አዲሱን የዞን አስተዳደር ህንፃ ጉብኝት አደረጉ

August 03, 2026 12 Views
የጌዴኦ ዞን አመራሮች አዲሱን የዞን አስተዳደር ህንፃ ጉብኝት አደረጉ
የጌዴኦ ዞን አመራሮች አዲሱን የዞን አስተዳደር ህንፃ ጉብኝት አደረጉ
‎
‎(ዲላ ሐምሌ 13/2018ዓ/ም) የዞንና የሁሉም መዋቀር አመራሮች አዲሱን የዞን አስተዳደር ህንፃ ያለበትን ደረጃ ጉብኝት አድርጓል።
‎
‎በጉብኝቱ የጌዴኦ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ዝናቡ ወልዴ(ዶ/ር) የተገኙት ሲሆን ህንጻው ዘጠኛ በመቶ መድረሱን ገልጸዋል።
‎
‎ህንጻው በውስጡ በርካታ ሴክተር መስሪያቤቶች፣ 7 መሰብሰቢያ አደራሾች፦ ከእነዚህ ውስጥ አምስት እያንዳንዱ 100 ተሳታፊዎች፣ አንድ 300 እና ሌላኛው ትልቁ አደራሽ 1500 ተሳታፊዎች መያዝ የሚችል መሆኑን አስተዳዳሪ አብራርተዋል።
‎
‎ህንጻው በአጭር ጊዜ ውስጥ ተጠናቆ ወደ አገልግሎት ለማስገባት በልዩ ትኩረት እንደሚሰራ ነው ያነሱት አስተዳዳሪው።
‎
‎@የጌዴኦ ዞን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት!
Share this article:

Related News

No related news found.